Datasets:
text stringlengths 0 4.52k |
|---|
ኣጆኹም ህዝብና ከምቲ ግብጻውያን መንእሰያት ፣ንሑሴን ሙባረኽ ብፌስ ቡክ ዝስዓርዎ ንሕና ኤርትራውያን እውን ንህግደፍ ብጸርፍን መርገምን ክንስዕሮ ንኽእል ኢና፣ ባባ ኢሳያስ ንወያነን ኢህወደግን ስዒሩ እንድሕር ናብታ ብውሽጢ ውሽጢ ዝተቓለሰላ ኢትዮጵያ እንድሕር መሪሕዋ ድማ ካብ ሕጂ ኣምሓርኛ ንላመድ።ዋው |
እንደ ትንሽ ምሰሶዎች በማገልገል ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን, ደረጃ ሕግ ሆኖ አለበት ላይ ማተኮር ግምገማዎች በይፋ ይገናኛሉ ምክንያታዊ, የግል እና. አዳዲስ ግምገማዎች የሚሰጡዋቸውን ዘንድ እንደ ትንሽ ምሰሶዎች ሆኗል 'ልክ' የእኛ ስለጀመሩ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን. አጋሮች ግምገማ ተጠቃሚ-ስለጀመሩ ሕግ ምሰሶዎች በቀዳሚ ግምገማዎች, ሙሉ ክልል ህጋዊ አገልግሎቶች ውስጥ አካባቢዎች ኮርፖሬት ህግ ጨምሮ ሕጋዊ አውቶሞቢል ላይ አሁን, የሲቪል የወንጀል ሕግ አስተዳደራዊ የግብር ሕግ ቅድሚያ ኢ... |
የአላህ መልእክተኛ ባልደረቦች መካን የለቀቁት ልክ ከነብይነት በኋላ በአምስተኛው አመት ላይ በረጀብ ወር ውስጥ ነበር። ምናልባት እዚህ ሐበሻ የደረሱት ወርሀ-ሻዕባን መጀመሪያ አካባቢ ነው። አስር ወንዶችና አራት ሴቶች ነበሩ። ሴቶቹ አምስት ናቸው የሚልም ዘገባ እንዳለ ይታወቅ። ቁረይሾች ከመንገድ ወደ መካ ሊመልሷቸው ሞክረው ነበር። ዱካቸውን ተከትለው የባህር ዳርቻው ድረስ ደርሰው ነበር። ነገር ግን ሙስሊሞች ቀድመው ባህሩን ተሳፍረው ነበርና ሊደርሱባቸው አልቻሉም። |
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ አገር ሽማግሌዎችን፣ የሐይማኖት አባቶችንና አባ ገዳዎችን እንዲሁም የሁለትን ክልሎች ርዕሰ መስተዳደርችን አነጋገሩ። |
የወደፊት ሕይወት ፣ ድርጅቶች እና ህብረተሰብ ውስጥ እንዴት መገንባት እንደሚቻል በጥልቀት ለማሰብ እና እንደገና ለመሳል እንዴት እንደሚረዱ ተጋላጭነት እና የወደፊት አጋሮች እና ደንበኞች ያግዛሉ። |
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ። |
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ። |
የመጀመርያው አጋማሽ የኢትዮጵያ ቡና የጨዋታ የበላይነት የታየበት ሲሆን በተደጋጋሚ ወደ አዳማ የጎል ክልል በመደረስ የጎል ዕድሎችን መፍጠር ችለው ነበር። ሆኖም ከሌላው ጊዜ በተለየ አጨራረሳቸው እጅግ ደካማ የነበሩ በመሆኑ ጎል ማስቆጠር ሳይችሉ ቀርተዋል። በ9ኛው ደቂቃ ሚኪያስ እና አቡበከር ተቀባብለው ወደ ሳጥን በመግባት አቡበከር በግራ እግሩ የመታው ኳስ ኢላማውን ሳይጠብቅ የቀረበት ፣ በ15ኛው ደቂቃ በተመሳሳይ በቅብብል ወደ ውስጥ በመግባት ሚኪያስ ሞክሮ ታሪክ ጌትነት በቀላሉ የተቆጣጠረው ፣ በ31ኛው... |
(ቀጭኑ ዘ-ቄራ ) ዛሬ ዛሬ ባገራችን በተለይም አዲስ አበባ በየቀኑ የሚመረቱት ቃላቶች የሚሰበስባቸው ቢገኝ አንድ ራሱን የቻለ ቋንቋ ይመሰርታሉ። ለተረብ የሚወረወሩት ቃላቶች ደግሞ ፈጠራቸው እስኪገርም ድረስ ያንተከትካሉ፤ ያስቃሉ። ወሬ ከሚፈላባቸው ቦታዎች መካከል ጫት ቤቶች ይጠቀሳሉ። በጫት ቤት ወሬ ይበለታል፤ መንግስት ይገሸለጣል። ጫት ቤት ሆነው ከፍተኛ መመሪያ የሚያስተላልፉ ጥቂት አይደሉም። ጫት ቤት ቁጭ ብለው መንገድ እንዲወጠር የሚያዙ የፌደራል ፖሊስ ሃላፊዎች አሉ። ከአቶ መለስ ጠባቂዎችም መካከ... |
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዩናይትድ ስቴትስ መዛመቱ ከተነገለፀበት መጋቢት ወር ጀምሮ የሀገሪቱን የፖለቲካ ሁኔታ፣ የምርጫ ዘመቻና በ2020 የሚደረገውን የፕሬዚዳንት ምርጫ አካሄድ በእጅጉ ቀይሮታል። የቪኦኤ ዘጋቢ ስቲቭ ሬዲሽ ያጠናቀረው ዘገባ አለ። |
በተለይ የአ/አ መምህራን ማህበር ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በምክር ቤት ስብሰባ ተወያይቶ አቋም በመያዝ ለሚመለከተው አካላት ያቀረባቸውን ጥያቄዎች ልክ አንዳንድ የፌስቡክ ህቡዕ ቡድኖች ጥያቄዎቻችንን እነርሱ እንዳነሱት በማድረግ የማህበሩን ስም በማጠልሸት መምህራንን የመከፋፈል ስራ በተለያዩ የፌስቡክ የሃሰት ገፆች እለት ከእለት እየተሰራጨ ይገኛል (ስለነዚህ ገፆች ዝርዝር በቅርብ የምናወጣው መረጃም አለ)። |
ፍቅራችን የሚመነጨው ከባዶው አቁማዳ ስለሆነ ይሆን? ታድያ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ሀብት ጸጋ ነው መርገም? በድኽነታቸው በሰላምና በፍቅር የኖሩ አፍሪካውያን ወዳጆቻችን፣ ነዳጅ፣ ወርቅና አልማዝ ተገኘ ሲባል ግን የጦርነት አውድማ ይሆናሉ፡፡ የእነርሱም እንደኛው ፍቅራቸው ከባዶው አቁማዳ የሚገኝ ነው እንዴ? ወይስ ድህነትን ለማስተዳደር ያለንን ልምድና ባህል ያህል ብልጽግናን ለማስተዳደር የሚሆን ልምድና ባህል የለንም? ቻይናዎች ‹‹ድህነት በበር ሲገባ ፍቅር በመስኮት ትወጣለች፣ተኩላ በበር ሲገባ ርግብ ... |
ትምህርታዊ ድጋፍ ናይ ምርካብ መሰልኩም፡ ኣብ ባንኪ ብዘለኩም ገንዘብ ወይ ብኣታዊ ስድራ-ቤትኩም ኣይጽሎን እዩ። እንዳተመሃርኩም ድጋፍ ይወሃበኩም ምስ ዝህሉ፡ ኣብ ሽዱሽተ ወርሒ ክተእትውዎ ዝፍቐደኩም ኣታዊ ግን ደረት ኣለዎ እዩ። ነቲ ድጋፍ ክወሃበኩም ክተውሕስዎ ዝግበኣኩም ነገር ኣይሃሉ ደኣ`ምበር፡ እቲ ድጋፍ ክውሕዝ ምእንቲ፡ ኣብ ነፍሲ-ወከፍ ክፍላ ትምህርቲ ክትወስድዎ ዝግበኣኩም ውሱን ነጥቢታት ዝሓቆፈ ኮርሳት ወይ ፕሮግራም ግን፡ ክህልወኩም ኣለዎ። ሽወደናውያን ዜጋታት ንዘይኮኑ ሰባት፡ ፍልይ ዝበለ ... |
በንግግራቸው ማጠናቀቂያ ላይ የቅድስት መነበር ዋነ ጸሐፊ የሆኑት ካርዲናል ፔትሮ ፓሮሊን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ ውዳሴ ለአንተ ይሁን በሚል አርእስት የዛሬ ሦስት ዓመት ይፋ ያደርጉትን ሐዋሪያዊ መልእክት በተመለከተ እንደ ተናገሩት ከእግዚኣብሔር፣ ከባልንጀራዎቻችን እና ከምድራችን ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናክር እንደ ሚገባ ጠቅሰው ጥሪያችን እግዚኣብሔር የፈጠረውን መንከባከብ ነው፣ ኃላፊነታችን ደግሞ እግዚኣብሔር የሰጠንን ሥራ ማስፈጸም ነው ማለታቸውን ለመረዳት ተችሉዋል። |
LED DOWN LIGHT, በመሪ መር ጋር የተያያዘ መብራት, የ LED CEILING LIGHT አቅራቢ እና ፋብሪካ ከቻቹል ከተማ, ቾንሻን ሲቲ, ጉዋንዶንግ ግዛት, ቻይና |
ኣብቲ ብሰኑይ ዝተኻየደ ደብዳብ ሚሳይል፣ ኣብ ርእሲ’ቲ ብቀዳም ዝተደምሰሰ 2 ኣጋንእ ነዳዲ፣ ሕጂ’ውን ሳልሳይ ገንኢ ከምዝተቓጸለ፣ ናይ ዓይኒ መሰኻኽር ብምጥቃስ ማከናት ዜና ዓለም ኣቃሊሐን። |
ሓውናን ብጻይናን ዝዀነ ዑስማን ኣሕመድ ኣባል ምምሕዳር ናይ ኤርትራ ማሕበር ኣካለ ጽጉማን መደበር ከሰላ ብሕማም ምኽንያት ካብዛ ዓለም ብሞት ስለ ዝፈልየና መሪር ሓዘና ንገልጽ። |
https://youtu.be/VUboFMARdW8?t=330 "--የማይካድራውን ዘግናኝ ድርጊት ስሰማ ግን ለራሴም መፍራት ጀመርኩ፡፡ ምናልባት ህወሓት በመቀሌ አቅራቢያ የሚሸነፍ ከሆነ፣ የመጨረሻ ዕድሉን ከሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ወደ መቀሌ መጥተው የሚኖሩትን ዜጎች ሰብስቦና መትረየስ ደቅኖ፣ መከላከያ ከትግራይ |
ብዛዕባ ሕቶ ካብ ስልጣን ምውራድ ቀዳማይ ሚንስትር ሃይለማሪያም ዝተሓተቱ ኣቦ ወንበር ሓረበኛታት ሸውዓተ ግንቦት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ንዕኦም ዝሃቦም ትርጉም ከምዚ ክብሉ ይገልፁ። |
ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ contact@ezega.com, ወይንም በዚህ ስልክ ይደ... |
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ጥር 7/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል... |
ነቲ ትካል ብ2006 ዓ/ም ኣብ ኣሜሪካ ዘጣየሾ ሳሙኤል ገብሩ ኣብ ቀረባ እዋን ናብ ኢትዮጵያ ትግራይ ብምምፃእን 6 ሰሙን ብምፅናሕን ኣብ ከተማታትን ገጠራትን ትግራይ ተረኺቡ ኣብ ባይታ ዘሎ ኩነታት ርእዩ’ሎ፡፡ |
በሌላ በኩል ቪኦኤ አማርኛው አገልግሎት የደቡብ ሱዳን መንግስትን ህፃናቱ እንዲመለሱ እንዲያደርግ የሚጠይቅ መግለጫ የአውሮፓ ህብረት ዛሬ አውጥቷል።ይህ በእራሱ የኢትዮጵያ መንግስት እንደመንግስት እየሰራ ነው ወይ? የሚል ጥያቄ አስነስቷል።የአውሮፓ ህብረት ነው የኢትዮጵያ መንግስት ነው መግለጫ ማውጣት ያለበት? ክስተቱ ኢትዮጵያ መንግስት እንደሌላት ሌላው ማሳያ ሆኗል። |
ቤት እና የቅርብ ጊዜ አርእስቶች ትራንስፖርት ፣ ሞተሮች እና ብክለት-አዳዲስ ሞተሮች ፣ ኤሌክትሪክ ትራንስፖርት እና የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ልዩ ሞተሮች, የፈጠራ ባለቤትነት, የነዳጅ ፍጆታ ቅነሳ |
እነዚህ ቁጥሮች ከግምት ውስጥ የሚገቡት ስጋን ማምረት እና ማጓጓዝ ብቻ ነው ፣ ማለትም የማሸጊያው የካርቦን መዋጮ ፣ የሸማች እንቅስቃሴ እና ምግብ ማብሰል ሳይቆጠር ማለት ነው ፡፡ |
ሶደሬስቶር SodereStore.com የሚሰራው በክሬዲት ካርድ መክፈል ለሚችሉ ነው። በውጭ ሀገር እና በኢትዮጵያ ለምትኖሩ፣ ክሬዲት ካርድ ለሌላቹ በብር ከፍላቹ ተጠቀሙ። |
ህወሓት 16 ፍየሎችን አሰረች! ይለናል….የዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የተምቤን ዓብዪ ዓዲ የዓረና ፓርቲ ፅሕፈት ቤት ሓላፊ አቶ ዜናዊ አስመላሽ ጥሪት የሆኑት 16 ፍየሎች በትናንትናው ቀን ነሐሴ 22, 2011 ዓም በህወሓት የታሰሩ ሲሆን 3 ፍየሎች ዛሬ ቢፈቱም 13ቱ ግን እስካሁን እንደታሰሩ ናቸው! ከሰው ወደ እንስሳ እስር Transformation መሆኑ ነው! |
እግዚአብሔር ዝፈትወኩም ሕፃናት ከመይ ኣሎኹም፧ ናብዚ ሰዓትን እዝን ዕለትን ብሰላም ዘብጸሓና እግዚአብሔር ዝኸበረን ዝተመስገነን ይኹን። ልበ ኣምላክ ኣቦና ቅዱስ ዳዊት... |
GuangDong መሪን ከፍ ያለ ጀልባ 15W 25W 48W ዘይቤ የማይገባ የውሃ መጥለቅለቅ ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED... |
ብር ያስገባቹበትን ማረጋገጫ ደረሰኝ ፎቶ አንስታቹ በስልክ ወይም ኢሜል ላኩልን | ጥያቄ ካላቹ በቫይበር፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ኢሞ ቀጥታ ስልክ ደውሉ ወይም መልክት ላኩ 0953988777 (አዲስ አበባ ) +1 310 570 9291 (አሜሪካ) |
ካስፈለገው ዶር. ኦባንግ ለምን አስሩን ፓርቲ አያደራጅም። ብቃቱም የሚለካው በእሱ ታታሪነትና የአያያዝ ጥበብ፤ የመንፈስ ጥንካሬና ለአባላቶቹ በሚሰጠው ንጹህ ፍቅር የሚወስን ይመሰለኛል። … |
የሽያጭ ታክስ በተጨማሪ እሴት ታክስና በተርንኦቨር ታክስ የተተካ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ማለት በተጨማሪ ታክስ አዋጅ ቁ. 285/2002 እንዲሁም የተርኦቨር ታክስ ማለት ደግሞ በተርንኦቨር ታክስ አዋጅ ቁ. 308/2002 መሠረት ታክስ ከሚከፈልባቸው ግብይቶች የሚሰበሰቡ ታክሶች ናቸው፡፡ ስለሆነም በከፍተኛ የማዕድን፣ጋዝና ፔትሮሊየም ሥራዎች ከተሰማሩ ድርጅቶች የሚሰበሰብ የሽያጭ ታክስ (የተጨማሪ እሴት ታክስና ተርንኦቨር ታክስ) የሚሰበሰብ ገቢ የጋራ ገቢ ነው፡፡ ከአዲሱ የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ... |
የ መላኪያ ወጪ እርስዎ እቃዎችን ለማግኘት መምረጥ መንገድ ላይ የሚወሰን ነው. Express በመደበኛነት በጣም ፈጣኑ ግን ደግሞ በጣም ውድ የሆነ መንገድ ነው. seafreight በ ትልቅ መጠን የተሻለ መፍትሄ ነው. እኛ መጠን, ክብደት እና መንገድ በዝርዝር ማወቅ ከሆነ በእርግጠኝነት የጭነት መጠኖች እኛ አንተ ብቻ መስጠት ይችላሉ. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ ያነጋግሩን. |
ለሀገርና ለሕዝብ አርአያነት ያለው ታላቅ ተግባር ያከናወኑ ሰዎችን ዕውቅና የሚሰጠው የበጎ ሰው ሽልማት ስድስተኛው መርሐ ግብሩን ከግንቦት 2 ቀን 2010 ዓ.ም አንሥቶ የእጩዎች ጥቆማ በመቀበል በይፋ ይጀምራል፡፡ ስድስተኛው የበጎ ሰው ሽልማት ነሐሴ 27 ቀን 2010 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ሥርዓት የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ |
Nantong Gaoya ብረት መዋቅር CO., Ltd. በ ውብ ላይ በሚገኘው, 1996 ተቋቋመ,ሀብታም እና longevous ከተማ,Nantong,ይህም የሻንጋይ ቅርብ ነው. |
አዳምን ለማዳን ከሰማይ የወረደውን አይሁድ ሰቀሉት፣ የሰማይን ሥልጣን ያለው የሁሉ ጌታ እንደሆነም ምንም አላወቁም ብሎ ተናግሮ ነበር፡፡ ይህም ድርሰት በቤተ ክርስቲያናችን የጾም መጀመሪያ የሆነው ዕለተ ሰንበት ዋዜማ፣ መግቢያ፣ /መሐትው/ ሆኖ ከዋዜማ በፊት ምንጊዜም በየዓመቱ ይቆማል፡፡ ይዘመራል፡፡ ይመሰገናል ማለት ነው፡፡ |
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ... |
ታጋይ ዘመነ ካሴ ተገሏል፣ ቆስሏል፣ ጉዳት ደርሶበታል፣ ታፍኖ መንግስት እጅ ወድቋል የሚሉ የተለያዩ መረጃዎችን በተለያዩ ማህበራዊ ገጾችና የመገናኛ ዘዴዎች ሲያሰራጩ የነበሩትን ” የኪይቦርድ ታጋዮች” ሲል የሚጠራዉ የኢካድኤኤፍ የፌስ ቡክ ዜና ትግል መስዋዕትነትን እንዳለበት ያመለክታል። አርበኞች ግንቦት 7 አስገድሎታል በሚል የሃሰት ዜና ሲሰራጭ መቆየቱን በአሉታዊ መልኩ ገልጾታል። |
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ... |
በምድር ላይ ሳሉ የተለያዩ የዓለም አገራትን በመሪነት ሲያስተዳድሩ የነበሩ ዲሞክራትም አምባገነንም መሪዎች (ከአፍሪካም ከአውሮፓም) ሲኦል ውስጥ ሆነው (እላይ ቤት ማለት ነው) ወደ የአገራቶቻቸው ስልክ ይመታሉ፡፡ በመጀመሪያ የደወለው አንድ የአውሮፓ አገር መሪ ነበር፡፡ የአገሩን የመንግሥት ተወካይ አግኝቶ ብዙ ነገር ጠየቀው፡፡ ዋናው ጥያቄ ያተኮረው ግን የአገሩ ሳይንቲስቶች ላይ ነበር፡፡ ..እንዴት እስካሁን ድረስ በሽታን የሚያስቀር መድኃኒት አልሠሩም.. እያለ እምቧ ከረዩ ሲል ቆይቶ ስልኩን ዘጋ፡፡ የስ... |
“ወልዲያ ውስጥ የተፈጠረው የከተማዪቱን ማኅበራዊ ስብጥርና ግንኙነቶች የማያንፀባርቅ አሣዛኝ ሁኔታ መሆኑን በሰሞኑ ግርግር የንግድ ተቋማቸውና መኖሪያ ቤታቸው ሙሉ በሙሉ እንደወደሙባቸው በጓደኛቸው ልጅ ሞት ያዘኑት “ከእኔ ንብረት የሰው ሕይወት ይበለጣል” የኃይላይ ሕንፃ ባለቤት አቶ ኃይላይ ንጉሴ። |
እቶም ሚኒስተራት ኣብቲ ሓባራዊ መግለጺኦም ዋላኳ ድሕሪቲ ካብ ቐጠር ዝተዋህበ መልሲ እቲ ቅልውላው ምዕራጉ እንተዘይጠቐሱ፥ ኣብቲ ኣጋጣሚ ሚኒስተር ጉዳያት ወጻኢ ስዑድ ዓረብ ዓድል ኣል ጁበይር ኣድላይ ኣብ ዝተባህለሉ ግዜ ስጉምቲ ክውሰድ ምዃኑ’ዩ ኣፍሊጡ። |
ገዢው ፓርቲ፣ እንዲህ አይነት ቀሽም አባላትን ማስተካከልና መግራት ካልቻለ፣ እየዋለ እያደረ መዳከሙ አይቀርም። ሰነፍ አባላትና ባስልጣናት ወደ ቀውስ አዙሪት ሊያወርዱት ይችላሉ። |
~ ለኮሮና ቫይረስ የተመደበን ገንዘብ መዝብረዋል የተባሉት የዚምባብዌ የጤና ሚንስትር በቁጥጥር ስር ዋሉ።ሚንስትሩ ዶ/ር ቺታሉ ቺሉፋ አራት የክስ መዝገብ ከምዝበራ ቅሌት ጋር በተያያዘ ቀርቦባቸዋል። |
ተለይተው የቀረበ ቻይና ጓንግዶንግ የመኪና ጎርፍ 26 ዋ 32 ዋ 48 ዋ የማያቋርጥ ውሃ የማይበላሽ የ LED flood ጎርፍ አምራቾች እና እዚህ የተዘረዘሩት ከካርናር ብርሃን ጋር ነው. |
አሁን እነዚህ ወገኖቻችን ትንቧለል ሻሂ ቤት፣ መንዲ ምግብ ቤት፣ ገደል ግቡ ጠጅ ቤት፣ አያሌው አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ፣ ከርክሜ ፀጉር ቤት፣ የነገዋ ኢትዮጰያ ት/ቤት፣ ሰላም ዐጸደ ሕፃናት፣ ዳንዲ ቦሩ ት/ቤት፣ ዘናጩ ቡቲክ፣ አዲስ አበባ የምግብ አዳራሽ፣ አድዋ የመኪና መሸጫ፣ ካራማራ ሙዚቃ ቤት፣ ብራና የጽሕፈት መሣርያዎች መሸጫ፣ ታማኙ የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ እያሉ ከሰየሙት ሰዎች ይልቅ ሠልጥነዋል ማለት ነው? ወይስ ፈርንጀዋል? |
WoopShop: - የመስመር ላይ ግብይት እጅግ በጣም ጥሩው ጣቢያ ለወንዶች ፣ ለሴቶች እና ለልጆች የመስመር ላይ ግብይት ምርጡን ማግኘት ከፈለጉ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት ፡፡ ልብሶችን ፣ ጫማዎችን ፣ መለዋወጫዎችን ፣ ጌጣጌጦችን ፣ የግል እንክብካቤ ምርቶችን እና ሌሎችንም ጨምሮ በርካታ የሸቀጣ ሸቀጦችን የሚያስተናግድ WoopShop ለፋሽን እና ለአኗኗር የመጨረሻ መድረሻ ነው ፡፡ የቅጥ መግለጫዎን ወቅታዊ በሆኑ ዕቃዎች ውድ ሀብታችን እንደገና ለማብራራት ጊዜው አሁን ነው። የእኛ የመስመር ላይ መደብር... |
“...በሊቀመንበርነት ስብሰባውን የሚመሩት ጄነራል ተፈሪ “የቋሚ ኮሚቴው በዛሬው ቀን የሚወያይበትን ጉዳይ አስመልክቶ የመቶ አለቃ ዓለማየሁ የደርጉ ዋና ፀሐፊ ይገልጽልናል” ብለው ስብሰባው መጀመሩን ካበሰሩ በኋላ ዓለማየሁ በአጀንዳው ላይ አጭር ገለጣ ማድረግ ሲጀምር ስልክ ተደወለ። ስልኩ ሌ/ኮሎኔል መንግሥቱ አጠገብ ስለነበር ወዲያው ቅጭል እንዳለ መነጋገሪያውን በማንሳት ሃሎ አሉ። ከሌላው ጫፍ ማን እንደደወለ አላወቀንም። በኋላ እንደታወቀው ሌ/ኮሎኔል ዳንኤል ነበር የደወለው። ምን እንደተነጋገሩ አልተሰማ... |
Learn24 በባውዘር አስተደደር ድጋፍ የተሰጠው ዲሲ ውስጥ የሚኖሩ ልጆች እና ወጣቶች ከትምህርት ቤት ቀን ውጭ ጥራት ያለው ትምህርት እና እድገት እንቅስቃሴዎች የሚያገኙበት ከትምህርት በኋላ እና የበጋ ዕድል መረብ ነው። |
እዚህ ላይ ታዲያ፣ ልክ ቀደም ሲል እንዳነሳናቸው አክቲቪስቶች ሁሉ፤ እነዚህኛዎቹም አክቲቪስቶች የአውቀት ወይም የሚና ውስንነት አላቸው፡፡ ለምሳሌ፤ ስለዘላቂ ልማት አያነሱም፡፡ ከእነሱ ይህን መጠበቅ ስህተት ነው፡፡ |
ቀዳማይ ሚንስትር ኣብይ ኣሕመድ ኣብ ወርሒ ሚያዝያ ናብ መዝነት ድሕሪ ምምጽኦም ነቶም ብክሲ ግብረ ሽበራ ተኸሲሶም ኣብ ማእሰርቲ ዝጸንሑ ንሽዱሽተ ወርሒ ብዝጸንሕ ናይ ምሕረት ኣዋጅ ካብ ማእሰርቲ ምፍትሖም ይፍለጥ። |
አትሮንስ ነሐሴ 29 ቀን 2011 ዓ/ም ዓመተ ዓለም = ዓመተ ምህረት + ዓመተ ኩነኔ(ፍዳ) = 2012 + 5500 =7512 ❖ ወንጌላዊ፦ በዓመቱ የሚሾም ወንጌላዊ ማለት ነው፡፡ ዓመተ ዓለምን ለአራት አካፍለን የ... |
– የአሁኑን የኢትዮጵያ ሁኔታ በተመለከተ ኤርትራውያን ምሁራን ሁለት ዓይነት ሆነዋል፡፡ እነርሱም በአስመራው መንግስት ጐን የተሰለፉት እና በተቃዋሚው ጐራ የሚገኙ ናቸው፡፡ የአስመራው መንግሥት ደጋፊዎች አሁንም እንደበፊቱ የመንግስታቸውን አቋም በማራመድ ኢህአዲግን የሚያስከፋ ሂስ ያዘለ መልእክት ያስተላልፋሉ፤ ይህንን የሚያደርጉት ያሉትም መንግሥታቸው ከኢህአዲግ መንግስት ጋር፡ የዕውነት ይሁን የማስመሰል፡ ቅራኔ ስላለው ነው፡፡ ለዚህ ዓላማ እንግዲህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አንዳንድ ችግርና ግፍ ይገልፃሉ፡፡... |
ግሮቨር ክሊቭላንድ (እንግሊዝኛ: Grover Cleveland) የአሜሪካ ሃያ ሁለተኛ እና ሃያ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ በመጀመሪያ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1885 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቶማስ ሄንድሪክስ ነበሩ። የመጀመሪያውን የሥልጣን ዘመን የጨረሡት እ.አ.አ. በ1889 ነበር። |
አጠቃላይ እይታ ፈጣን ዝርዝሮች ልኬት (L x W x H): 60 "x24" x11-1 / 2 "ቀለም: ጥቁር ፣ ጥቁር አረንጓዴ የትውልድ ቦታ-ሻንዶንግ ፣ የቻይና የምርት ስም-ኤቢሲ መሳሪያዎች የሞዴል ቁጥር-HT1557B አጠቃቀም: የማከማቻ መዋቅር: ብየዳ ... |
㙀እኔስ ሌሎች በስለጣን ላይ ያሉት የመንግስት ባለስልጣኖችም ሆኑ በቤተ ክህነት በአመራር ቦታ ላይ ያሉት እንዲማሩ የምፈልገው በአሁኑ ሰዓት በእኛ በኦርቶደክስያኑ ምእመንና በገዳማዊያኑ ልብ ውስጥ ያለውን ነው፡፡ |
ጉዳዩ በይግባኝ ሥልጣኑ የተመለከተው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሥር ፍርድ ቤት አንደኛ ተከሳሽ የነበረው የሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል በሕጉ አግባብ እንዳልተጠራ በዚህ ምክንያት መዝገቡ ወደ ሥር ፍርድ ቤት መመለሱ ውጤት እንደሌለው በመግለጹ የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ አጽሕጋዊ ሰውነት ያለቸው ድርጅቶች በሕግ በግልጽ በተመለከተ ጊዜ የወንጀል ተጠያቂነት ያለባቸው ስለመሆኑ በኢ.ፌ.ዲ.ሬ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 34 ተመልክቷል፡፡ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/1994 አንቀጽ 102 እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ... |
'የሚሰጡዋቸውን', በተጨባጭ ግምገማዎች ይገናኛሉ 'ጋር, ማለት ጋር ጥቅስ አንድ ሰው ፍርድ ቤት. ወደ ፍርድ-ቤቶች ናቸው አንድም ነው አቀራረብ ነው ብለዋል ፊት ዳኛ አንድም ዓም ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ማድረስ ነው ቅድሚያ ወደ ሰዎች ጉዳይ ፍርድ ቤት አንድ ማመልከቻ ወይም መግለጫ ወደ ሰዎች ጉዳይ ፍርድ ቤት |
በትግራይ ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ፀረ-ህወሓት ተቃውሞዎች ሲሰሙ ነበር።ባሳለፍነው ሳምንትመጀመርያ ላይ ግን የተቃውሞ እንቅስቃሴው በነጋዴዎች በኩል ተጀመረ።ትግራይ የአንድ የህወሓት ፊውዳል ስርዓት ሰለባ ሆናለች ያሉት... |
የጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ የቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት የታየበት ሆኖ አልፏል። የቡድኑ የበላይነትም መነሻ የነበረው በግራና በቀኝ መስመር የወሰደው ብልጫ ነበር። በጨዋታው መጀመሪያ ሁለቱም ቡድኖች በብዛት ለማጥቃት ይሞክሩ የነበረው በተመሳሳይ የሜዳው ክፍል ነበር ማለትም ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀኝ መስመር በበሀይሉ አሰፋ አቅጣጫ እንዲሁም ደደቢት በግራ በኩል በኤፍሬም አሻሞ በኩል። የደደቢት የግራ መስመር ጥቃት ወደተጋጣሚው ሜዳ አልፎ ከመግባቱ በፊት በተደጋጋሚ ይቋረጥ ነበር። የመስመር ተከላካዩ ብርሀኑ ቦጋ... |
አንዴ ስለ ኡማ ወንዝ (የ‹‹ኦሞ›› ወንዝ ትክክለኛ አካባቢያዊ መጠሪያ) ተፋሰስ በመስክ ቃለመጠይቅ ያደረግኩላቸው አንድ አዛውንት የኡማን ግድብ በማየት ተገርመው ሲናገሩ ‹‹በንጉስ ቁም ሲባል እንኳን ሰው ውሀ ይቆማል ሲባል ሰምተን እንዴት ይቻላል? ብለን እንሳለቅ ነበር። ለካስ አባባሉ ትንቢት ኖሯል። አሁን ነው ነገሩ የገባን። ትንቢቱ ግድብ ነው። ግድብ የውሀ ንጉስ ነው፤ ድንበር የማያቆመውን ውሀ የሚያቆም›› ብለዋል። አዛውንቱ በኡማ ወንዝ ላይ የተገነባውን ጊቤ ሶስት ግድብ አይተው እየተገረሙ ወደ ሰማ... |
ታሣሪው ሰው ይህንን ሲሰማ አልተናደደም፡፡ እንዲያውም ደስ አለው፡፡ ‹ለማንም አትናገሩ› ብሎ ዘመዶቹን አስጠነቀቀ፡፡ አምስት ዓመቱን ጨረሰና ከወኅኒ ቤት ወጣ፡፡ ጠመንጃውን ወለወለ፣ ጥይቱን አቀባበለ፡፡ ‹ሟች› ይኖርበታል ወደተባለው ሥፍራ ሄደና ሰው በተሰበሰበበት ቦታ ተኩሶ ገደለው፡፡ ሲገድለው ሰው አይቷል፡፡ እርሱም አልተደበቀም፣ ቤቱ ነው የተቀመጠው፡፡ ፖሊስ ግን እንዴት ይክሰሰው፡፡ አንድ ሰው ሁለት ጊዜ ሊሞት አይችልምና፡፡ በፍርድ ቤት ውሳኔ አሁን የተገደለው ሰው ከሞተ አምስት ዓመት አልፎታል፡፡ ... |
በፈቃድ መስጠት እና ኢንስፔክሽን ወቅት ለሚሰጥ አገልግሎት ከክፍያ ነጻ በማድረግ ከጨረር ጋር የተያያዘ ቴክኖሎጂ በሰፊው ወደ ክልላችን እንዲገባ ማድረግ እና ጨረር ነክ ኢንዱስትሪዎችን ማበረታታት ይገባል፡፡ |
ጎልጉል የደረሰው መረጃ አንደሚያመለክተው በአሜሪካኖቹ በኩል ሙሉ ስምምነት ባይኖርም አንዳንዶቹ ግን “የአሜሪካንን ጥቅም የሚያስጠብቁት ትግሬዎች ናቸው” በማለት ለህወሓት ሙሉ ስልጣን እንዲሰጠው በግልጽ ይናገራሉ፤ |
ዳኒ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በተለይም ማኅበራዊ ሚዲያዎች በየጊዜው ትኩስ መረጃዎች ማውጣታቸው ሁኔታውን ይበልጥ ፀሐይ ለማስመታት የቻሉ በመሆኑ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለሃይማኖት አባቶቻችን ቅርበት ያላቸው ሰዎች ችግሩን በግልፅ እንዲያውቁት ቢያደርጉና ከሕዝቡ ጋር ውይይት ቢጀመር መልካም ነው |
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ... |
ZhongShan የ LED ግድግዳ ማጠቢያ ብርሀን 108W 216 ዋ ካሬ LED ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መ... |
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ። |
የአንዳንዶች ስጋት ራያን ለመጨፍጨፍ አስቦ ነው ቢሉም፣ እኔ የገባኝ “የሚመጡት ዘርህን ሊያጠፉት ነው” የሚለውን ፕሮፓጋንዳ ለማስረገጥና ህዝቡ እንዲያምን ለማድረግ ነው። |
የመጀመሪያው አሁንም እንደ ..ራማቶሓራ.. የሚከተላቸው ምክንያት የለሽ አካሄዶች እና ውል የለሽ የታሪክ እጥፋቶች ናቸው፡፡ ልቦለዱ የገሃዱ ዓለም ነብራቅ ከመሆኑ አንጻር ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን እንኳን ሲያቀርብ አዋዝቶ እና አስማምቶ መሆን መቻል አለበት፡፡ ከዚህ አንጻር አሁንም ደራሲው በዋል ፈሰስ የሆኑ ትዕይንቶችን ከማቅረብ ሊቆጠብ አልቻለም፡፡ ለምሳሌ፡- ኤም ኤስ ኤስ የተባለውን የቻይና የስለላ ድርጅት እንደዛ አግዝፎ፣ ከሲአይኤ እና ሞሳድም በላይ እንደሆነ አድርጎ ካቀረበው በኋላ ብጡልን የሚይዝበት... |
© CLIPON.LV — በይነመረብ ላይ ምርጥ ነፃ የወሲብ ቪዲዮዎች, 100% ነፃ. | 2020 | የአገልግሎት ውሎች | የ ግል የሆነ | ማስተባበያ | ዲኤምሲኤ | ለአስተዋዋቂዎች |
በመሆኑም ማኀበረ ቅዱሳን እንደ አንድ የቤተክርስቲያኒቱ አካል ከበጎአድራጊ ምእመናን እና ከአበላቱ በማስተባበር ለተጎጂ ምእመናን የተቻለውን ጊዚያዊ ድጋፍ ሲያደር ቆይቷል፡፡ ነገር ግን ችግሩ ዘርፈብዙና በቀላሉ የማይቀፈር ሆኖ በመገኘቱ ደረጃ በደረጃ የሚፈጸም ዘለቄታዊ የማቋሚያ ፕሮጀክት ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ይህንንም ለመፈጸም ይረዳ ዘንድ ይህ የመነሻ አነስተኛ የፕሮጀክት ሃሳብ ተቀርጿል፡፡ |
ዕውቀቱም ከመጣልህ በኋላ በርሱ (በዒሳ) የተከራከሩህን ሰዎች «ኑ፤ ልጆቻችንንና ልጆቻችሁን፣ ሴቶቻችንንና ሴቶቻችሁንም፣ ነፍሶቻችንንና ነፍሶቻችሁንም እንጥራ፡፡ ከዚያም አጥብቀን አላህን እንለምን፤ የአላህንም ቁጣ በውሸታሞቹ ላይ እናድርግ» በላቸው፡፡ |
እስከ 1673 ዓም ድረስ ሕልውና የነበረው የታላቅ ወፍ ዝርያ ዶዶ በሞሪሸስ ብቻ ይገኝ ነበር፤ በዚያውም ወቅት መጨረሻው የዶዶ ወፍ አለቀ። የሰው ልጆች ግን እስከ 1500 ዓም ያህል ድረስ አልኖሩበትም። ከዚያ የኔዘርላንድና የፈረንሳይ ሰዎች ይሠፈሩበት ነበር። |
አዲሱ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ አሰጣጥ መመርያ በሦስተኛው ክፍል ውስጥ “በልዩ ልዩ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የሚሰጥ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ” የሚል አርዕስት የሰጠው ሲሆን በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቁምስናዎች ውስጥ፣ በተለያዩ የቤተክርስቲያን እንቅስቃሴዎች እና በሌሎች የአምነት ተቋማት ማኅበራት ውስጥ ስለሚሰጠው የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ በሰፊው የሚተነትኑ መመርያዎችን አቅፎ ይዟል። |
የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ከ‹‹ኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ›› ጽ/ቤት ጋራ በመተባበር ያዘጋጀውና ከጥር 30 – የካቲት 2 ቀን 2006 ዓ.ም. በሐዋሳ – ሌዊ ሪዞርት ‹የሃይማኖት ተቋማት ምዝገባና የዕድሳት አገልግሎት›› ረቂቅ ላይ ለውይይት እንደሚቀርብ ለማወቅ ተችሏል። ይህ ከመመሪያ ወደ ዐዋጅነት ይቀየራል እየተባለ የሚነገርለት መመርያ ምንነት እስካሁን በዝርዝር አልታወቀም። |
click here for pdf የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ወንጌል ወደ ግእዝ ቋንቋ መተርጎም የጀመረው በአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ዘመን፣ የተጠናቀቀው ደግሞ በተሰዓቱ ቅዱሳን መሆኑን ይገልጣሉ [1] ፡፡ እስ... |
"ጥራት መጀመሪያ" የቲማቲም ፓቼን ለማቀነባበር የእኛ መርሆ ነው ፡፡ ፋብሪካችን 58,740 ካሬ ሜትር ቦታን ይሸፍናል ፣ የወቅቱ አመታዊ ምርት 65,000 ቶን ነው ፣ እኛ እንደ የታሸገ የቲኬት ቲማቲም ፓኬት 40 ግራ ፣ 50 ግ ፣ 56 ግ ፣ ሁሉንም ዓይነት መመዘኛዎችን ማምረት የሚችል 9 የታሸገ የቲማቲም ፓኬት እና የሳባ የቲማቲም ፓኬት ማምረቻ መስመሮች አሉን ፡፡ 70 ፤ የስታንዱፕ ሳኬት የቲማቲም ፓኬት 50 ግ ፣ 56 ግ ፣ 70 ግ ፣ 140 ግ ፣ 200 ግ ፣ 400 ግ እና የመሳሰሉት ፤ ቲን የማ... |
የመሰንቆው ሊቅ፣ የመሰንቆው ጌታ - ጌታመሳይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ባጋጠመው የጭንቅላት ዕጢ ሕመም፣ አንደበቱ ተይዞ እንቅስቃሴው ተገትቶ ቤት መዋሉ አልቀረም፡፡ አንጋፋ የጥበብ ሰዎችን መዘከር የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባህል ማዕከል ዘግይቶም ቢሆን ሐሙስ ሚያዝያ 6 ቀን 2008 ዓ.ም. የጌታመሳይ አበበ ሕይወትና አበርክቶዎች የሚዳስስ መድረክ አዘጋጅቶለት ነበር፡፡ ‹‹በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ›› የተያዘው ጠቢቡ በዝግጅቱ ላይ የተገኘው በዊልቼር እገዛ ሲሆን፣ ባህል ማዕከሉ ለክብሩ መግለጫ ካባ፣ ባህል ... |
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ የስደተኞች ሪፖርት እንዳለው፣ ባለፈው አመት የስደተኞች ቁጥር ሊቀንስ የቻለው ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ አገራት ድንበሮቻቸውን በመዝጋታቸውና የእንቅስቃሴ ገደቦችን በመጣላቸው ሳቢያ ሲሆን በአመቱ 219 አገራት ከ80 ሺህ በላይ የጉዞ ገደቦችን መጣላቸውንም ለማወቅ ተችሏል፡፡ |
በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬው መርካቶ በድሮው ፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ሠፈር በታህሳስ 1917 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ በእንግሊዞች ህብረት፣ በአርበኞች ትግልና መስዋዕትነት ጣሊያን ኢትዮጵያን ለቆ ከወጣ በኋላ በብሪትሽ አመራር በተቋቋመውና ብሪቲሽ ሚሊታሪ ሚሽን ቱ ኢትዮጵያ (British Military Mission to Ethiopia) በተባለው መ/ቤት በተራ ወታደርነት በሲግናል መገናኛ ክፍል ውስጥ በአስር አለቃነት ማዕረግ ተቀጥረው መስራት እንደጀመሩ ይናገራሉ፡፡ |
በደቡብ አፍሪካ የነበረው የቁማር ንግድ እስከ 1994 ድረስ ታግዶ ነበር ፡፡ በ 1965 የፀደቀው የደቡብ አፍሪካ የቁማር ጨዋታ ተብሎ የሚጠራው ሕግ ከፈረስ ውድድር በስተቀር ሁሉንም ዓይነት የቁማር ጨዋታዎችን አግዷል ፡፡ እንደ ስፖርት እውቅና ተሰጣቸው ፡፡ |
click here for pdf የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተ... |
ይወለዳል አዲሱ ሰው… ባዲስ ዘመን ባዲስ ፍኖት እየተጓዝን አብረን ሁነን አብረን ኑረን፤ ይወለዳል ኢትዮጵያዊው… የኩሽ ሞገስ የሴም ጥንስስ ያገር ጋሻ ያለም ተስፋ... |
ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል የመጡ ሰዎች በጀልባ እንዲንሸራሸሩ ተባለ፡፡ ከየብሔረሰቡ ሰው ወደ ጀልባዋ ገባ፡፡ ጀልባዋም ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች፡፡ ተንሸራሻሪዎቹም ብሔር ብሔረሰቦችን እያመሰገኑ በስማቸው መንሸራሸር... |
አይ መስቀል መሸከም...እስኪ anonymousun ተወውና በስምህ እውነታውን አፍረጥርጠውና መስቀሉን ተሸከም። በስማቸው የሚያወጡትን ከመተቸት።መቸም ችግሩ የት ላይ እንደሆነ አታጣውም ብየ ነው ሞክሼ Anonymous. |
የአገሪቱን ችግር እንደራሱ ችግር ቆጥሮ የመፍትሄ አካል መሆን ይገባዋል። ምክንያቱም ከወጣት ውጭ የተገነባ አገር ኖሮ አያውቅም። ለሚቀጥለው ትውልድ መልካም ነገር ለማውረስ መትጋት ነው ያለበት። |
ሰበር ዜና! የእነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ የባልደራስ አመራሮችን ችሎት ለመታደም ወደ ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ያቀኑ 5 የባልደራስ አባላትና የተከሳሽ ቤ… |
ሰው ግን እንዲህ አይደለም፡፡ በዚህ ምድር ያለው ህልውናው ቢያበቃ እንኳን በሰዎች ልቡና ውስጥ ያለው ህልውና ሊቀጥል ይችላል፡፡ እንዳይቀጥል አድርጎ ከኖረም ይረሳል፡፡ በታሪክ ውስጥ ያለው ህልውና ይቀጥላል፡፡ በአዎንታ ወይም በአሉታ ይነሣል፡፡ በሥራው ውስጥ ያለው ህልውና ይቀጥላል፡፡ ሥራው ያስመሰግነዋል ወይም ያስወቅሰዋል፡፡ በልጆቹ ውስጥ ያለው ህልውና ይቀጥላል፡፡ ልጆቹ ይኮሩበታል፣ ወይም ያፍሩበታል፡፡ በዐጸደ ነፍስም እንዲሁ፡፡ ይጸድቃል ወይም ይኮነናል፡፡ ሁሉም ግን እዚህ ይወሰናል፡፡ |
2ኛ፤ ከምንም በላይ የተሰጣችሁን ሃይማኖታዊ ግዴታ በማስተዋል እርቀሰላሙ ሳይቋጭና የቤተ ክርስቲያን አንድነት ሳይመለስ ወደ ፓትርያርክ ምርጫ የሚደረገዉን ዝግጅት እንድትገቱ በትኅትና እንጠይቃለን፤ |
End of preview. Expand in Data Studio
Amharic Corpus — 4 x 5k Splits
A randomly shuffled subset of Reubencf/Amharic_corpus, divided into four equal splits of 5,000 rows each (20,000 rows total).
- Splits: split_1, split_2, split_3, split_4 (5,000 rows each)
- Format: JSON Lines, one
{"text": "..."}per line. - Sampling: random without replacement (seed 42); the four splits are mutually exclusive.
from datasets import load_dataset
ds = load_dataset("Reubencf/Amharic_corpus_split")
print(ds) # split_1..split_4, 5000 rows each
- Downloads last month
- 95